155 ሜትር ርዝማኔ ያለውን የተከዜ ቤሊብሪጅ ግንባታ ተጠናቀቀ ::
በዋግኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በዝቋላ እና ሰሃላ ሰየምት ወረዳዎች መካከል 155 ሜትር ርዝማኔ ያለውን የተከዜ ቤሊብሪጅ ግንባታን ከኮትራት ጊዜው ቀድሞ መጠናቀቁን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ መብት አድማስ ተናገሩ። የቤሊ ብሪጅ የሰቭስትራክቸር ሥራዎችን ከኮንትራት ጊዜው ቀድሞ ለማጠናቀቅ አይደፈሬውን የተከዜን ወንዝ ፍሰት አቅጣጫ ማስቀየር ወይንም ማስቆም፣ በደለል…