ዜናዎች

30-10-2025
የኮርፓሬሽኑ ዲዛይን ዝግጅት እና ውል አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራራ ገረመው የ2017 ዓ.ም አፈፃፀምን እና የበጀት ዓመቱን ዕቅድ ለፕሮጀክቱ አመራርና ሰራተኞች አቅርበዋል። በውይይት መድረኩ በዋና ሥራ አስፈፃሚ ማዕረግ የዋና ሥራ አስፈፃሚ አማካሪ ኮለኔል አለበል እና ሌሎች የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።

የፕሮጀክት ሰራተኞችም በ2017 ዓ.ም የኮርፖሬሽኑ አፈፃፀም ከዋናው ቢሮ እስከ ፕሮጀክት ያለው የመላው አመራርና ሰራተኛ የድካም…
30-10-2025
የኮርፓሬሽኑ ፕላንና ቢዝነስ ዲቨሎፕመት ዳይሬክተር አቶ ተገኘ ወርቁ ግልጽ በሆነ መልኩ ለመድረኩ የሚመጥን አጭርና ገላጭ ሰነድ ለተሳታፊዎች አቅርበዋል። በውይይት መድረኩ የኮርፓሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጅነር መብት አድማስ፣ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ገበያው መንግስቴን ጨምሮ የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።

የፕሮጀክት ሰራተኞችም በ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም በተገኘው ከፍተኛ እና ታሪካዊ አፈፃፀም የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው…
30-10-2025
የፕሮጀክቱን አስፖልት መንገድ ሥራን በወቅቱ ለማንጠፍ በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ከተሟሉ ዋና ዋና ግብዓቶች ውስጥ አዳዲስ ዘመናዊ አስፖልት ፕላንት፣ ዘመናዊ ክሬሸር ፣ አስፓልት ፔቨር እና ሌሎች ለመንገድ ግንባታው ወሰኝ የሆኑ ግብዓቶች ተሟልተዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ቢትመን፣ የአስፓል ንጣፍ የሚውሉ የተለያዩ የጠጠር ምርቶች ፣የማጠናከሪያ ብረትና የሲሚንቶ ግብዓቶች ሁሉ ዝግጁ ሆነዋል።

ይህንንም የዝግጅት ምዕራፍ በምልከታ…
30-10-2025
በኮርፖሬሽኑ የERP ሶፍት ዌር ትግበራ ለመጀመር የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የኮርፖሬሽኑ ERP ሶፍት ዌር ቴክኒካል ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ቢራራ ገረመው አስታውቀዋል፡፡ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሚገነባቸውን ፕሮጀክቶች እና አጠቃላይ ሀብቱን በአግባቡ ለማስተዳደርና ይበልጥ ውጤታማ ለመሆን አሰራሩን ለማዘመን የሚያስችለውን ERP ሶፍት ዌር ከ ERP Solutions Ethiopia plc ጋር በመተባበር ሲያስለማ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡…
30-10-2025
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ክልላችን የሚኮራበት ተቋም ነው ሲሉ የአብክመ ማዕድን ኃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የኮርፖሬሽኑ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኃይሌ አበበ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሌ ይህንን ያሉት የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት እና የዋና ቢሮ ሰራተኞች በተገኙበት የኮርፖሬሽኑ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡
የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢው…