ዜናዎች

30-10-2025
ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በባህር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጎበኙ።

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በባህር ዳር ከተማ እየገነባው በሚገኘው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ምሽት ላይ ተገኝተው ተዘዋውረው በመመልከት ሰራተኞችን አበረታተዋል። በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ…
30-10-2025
«በ2017 በጀት ዓመት ካለፈው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ለማስመዝገብ አቅደን እየሰራን ነው» አቶ መብት አድማስ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ

በ2017 በጀት ዓመት ካለፈው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ለማስመዝገብ አቅደን እየሰራን ነው ሲሉ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መብት አድማስ ገለጹ። ዋና ስራ አስኪያጁ ይህን ያሉት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት የስራ…
17-05-2024
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ህንጻ እና አስፓልት ግንባታ ፕሮጀክትን ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የአዲስ ህንጻ ግንባታ፣ ነባር ህንጻ እድሳት እና አስፓልት ግንባታ ፕሮጀክትን በኮንትራቱ ከተቀመጠለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ኃላፊ አቶ ተስፋለም አድባሩ ገልጸዋል፡፡ ፕሮጀክቱ 3000 ካሬ ሜትር የአስፓልት ንጣፍ፣ አዳዲስ ህንጻዎች ግንባታ…
16-05-2024
እንደ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ያለ ተቋራጭ ማግኘት እድለኝነት ነው ሲሉ የአሊቾ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መሀመድ አህመድ ገለጹ፡፡

እንደ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ያለ ተቋራጭ ማግኘት እድለኝነት ነው ሲሉ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን የአሊቾ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መሀመድ አህመድ ገለጹ፡፡ ኃላፊው ይህን ያሉት የወራቤ ቦጆበር አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት አፈጻጸምን በተመለከተ ቃለ…
30-04-2024
የወራቤ ቦጆበር አስፓልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አፈጻጸም በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን የአሊቾ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አማን ከድር ገለጹ፡፡

ዋና አስተዳዳሪው አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በመጀመሪያ ወደ ፕሮጀክቱ እንደገባ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት የነበረውን መንገድ የመጠገን እና የትራፊክ ፍሰቱ እንዳይስተጓጎል የማድረግ ስራ በመስራቱ እንደ ወረዳ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እያቀረብን ይህም ተግባር በርግጥም ችግር…