30-10-2025 09:37 AM
ትልልቅ የመንገድ፣ ድልድይ እና ሌሎች መሰረተ-ልማት አውታሮችን ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው ኮርፖሬሽኑ አሰራሩን አውቶሜት በማድረግ ይበልጥ ለማዘመንና ውጤታማ ለመሆን የሚያስችለውን ERP ሶፍት ዌር እያስለማ ይገኛል፡፡ ከስራ ባህሪው አንጻር ከፍተኛ ሐብት የሚያንቀሳቅስ እና የሚጠቀም በመሆኑ እንዲሁም ትልልቅ…
30-10-2025 09:35 AM
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት በመጀመሪያዎቹ 6 ወራት ብቻ ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ስራ በመስራት 256 ሚሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን የኮርፖሬሽናችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መብት አድማስ የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ ለሚዲያ ተቋማት በሰጡት ይፋዊ መግለጫ…
30-10-2025 09:33 AM
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2030 ዓ.ም በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከአፍሪካ ተመራጭ የግንባታ ተቋራጭ ለመኾን ራዕይ አስቀምጦ እየሠራ መሆኑ የሚታወቅ ነው።

ይህን ራዕዩን ለማሳካት ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጅ ተጠቅሞ መስራት አስፈላጊ መሆኑን የሚያምነው ኮርፖሬሽናችን በየጊዜው የተለያዩ…
30-10-2025 09:30 AM
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ።

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና መስጠት እና የታክስ ንቅናቄ…
30-10-2025 09:27 AM
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአደረጃጀት፣ የስያሜ እና የሎጎ ለውጥ ይፋዊ የማስተዋወቂያ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የኮርፖሬሽኑ…
30-10-2025 09:24 AM
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የላቀ ለውጥ እና ሁለንተናዊ ከፍታ ላይ ለመድረስ የሚያስችለውን የአደረጃጀት፣ የስያሜ እና የሎጎ ለውጥ ማድረጉ የካቲት 13/ 2017 ዓ.ም በተካሄደው የማስተዋወቅ እና ስራ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተገልጿል። በመርሀ ግብሩ ንግግር ያደረጉት ዋና ስራ አስፈጻሚው ኮርፖሬሽኑ ከተመሰረተበት…