የውይይት ኘሮግራሙ የጀመረው የዳንግላ ጃዊ የጠጠር መንገድ ሥራ ኘሮጀክትን በመጎብኘት ነበር፡፡ የውይይቱ ተሣታፊዎች የጉብኝት ኘሮግራሙን አጠናቀው እንደተመለሱ የኘላንና ቢዝነስ ደቨሎኘመንት ደጋፊ የሥራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አያልነህ ገሰሰ የድርጅቱን የ6 ዓመት የእድገት ጉዞን አቅርበዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት…